ሕገ-መንግስት ሳይቀየር ወደ ምርጫ መሄድና አደጋው – ሰርፀ ደስታ

ዛሬ በሥራ ላይ ያለው ወያኔና-ኦነግ የሠሩት ሕገ-መንግስትና ሥርዓት በግልጽ የኢትዮጵያውያን ጠላት እንደሆነና በግልጽም ዜጎች እየታረዱበት እየታየ አሁንም ሕገ-መንግስቱ አቻ የማይገኝለት እያሉ በመቃብራችን ላይ እንጂ አይቀየርብንም በሚል በዜጎች ደም ለመቆመር የቆረጡ ናቸው አገርን እንመራለን የሚሉት፡፡ ባለፉት ሶስት ዓመት አንድም የሕግና የፖሊሲ ማሻሻያ ሳይደረግ ይልቁንም ወያኔ የሰራችውን ሥርዓት በደንብ በኦሮሞነት በመተካት እንዲቀጥል …

Read More »

ዘረኛ አምባገነን መንግሥትና እብድ ውሻ አንድም ሁለትም ናቸው – አገሬ አዲስ

ሚያዝያ 28 ቀን 2013 ዓም(06-05-2021) እብድ ውሻ በዬሄደበትና በዬደረሰበት ልሃጩን እያዝረከረከ የማይበክልው፣የማይነክሰው  እንስሳም ሆነ ሰው የለም።በሽታው ባሳደረበት የአይምሮ መዛባትና ፍርሃት የተነሳ ከፊቱ የቆመውን ሁሉ ይነጅሳል፣ይለክፋል፣ በመጨረሻውም እንደተቅበዘበዘ ይሞታል። በተመሳሳይ ደረጃም በአንድ አገር የሚነሳ  ዘረኛና ጸረ ሕዝብ የሆነ አምባገነናዊ መንግሥት ገና ከጅምሩ የብዙሃኑን ፍላጎት ይዞ ስለማይነሳ የተቃውሞ ጎራ አብሮት ይወለዳል።ዕድሜው እየጨመረ …

Read More »

ከደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ!

#Ethiopia | መላው የሀገራችን ህዝቦች! በአሁኑ ወቅት ሀገራችን ኢትዮጵያ በመጪው ግንቦት ምርጫ ለማካሄድ የመራጮች ምዝገባ እያከናወነች ትገኛለች፡፡ ፓርቲዎችም የምረጡኝ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው፡፡ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስጠበቅ እያካሄደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ በጽንፈኞቹ የህወሓትና የኦነግ-ሸኔ ቡድኖች እንዲሁም በሌሎች ታጣቂዎች ላይም ህጋዊ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ …

Read More »

UN Security Council Session On Tigray Ends With No Agreement !

ሰበር ዜና በትግራይ ጉዳይ ላይ ለመምከር የተሰበሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ያለ ስምምነት ተበተነ። አምስት ቋሚ አባላት ያሉት የጸጥታው ምክር ቤት ዛሬ ከሰአት በዝግ ስብሰባ የመከረ ሲሆን አሜሪካ ፣ ፈረንሳይ እና እንግሊዝ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ለመግባት የውሳኔ ሀሳብ ቢያቀርቡም #ሩሲያ እና #ቻይና ድምጽን በድምጽ የመሻር መብታቸውን …

Read More »

አስቸኳይ የእናት ሀገር ጥሪ!

አስቸኳይ! የእናት ሀገር ጥሪ! ተዊተር አካውንት ላላችሁ የሀገር ልጆች! የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክርቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ሊመክር ነው! የትህነግ ርዝራዝ,ዥ እና ተከፋይ የነጭ ሙህራን ነን ባዮች ዘመቻ ከፍተውብናል! የጁንታው ዳያስፖራ ክንፍ በውሸት የሚያደርገውን እኛ በእውነትና በሀቅ እናደርጋለን! እነሱ ስትራቴጂስት ቀጥረው በውጪ ሎቢሰት ድረገጽ ከፍተው ነው ተዊተርን የወረሩት! የነሱ የቲዊተር ሰራዊት የተሰናዳ …

Read More »