Videos

እስክንድር ነጋን አስገድላለሁ ያለው ወንጀለኛ !

ባለፉት ሳምንታት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነትና ፍትህ ለማምጣት በሚታገለው በታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ ኃላፊነት የጎደለው የግድያ ዛቻ በማህበራዊ ሚድያ መተላለፉን ተገንዝበን በጣም አዝነናል:: በዚህም የተነሳ የማህበሩ አባላት ግለሰቡ ማን እንደሆነና የት ሀገር እንደሚኖር ለቀናት የፈጀ ፍለጋ አድርገው አግኝተዋል::  የግለሰቡ ስም ዮሴፍ አበበ ሲሆን እድሜው በግምት 70 ዓመት ነዋሪነቱ በሳንፍራንሲስኮ ከተማ ካሊፎርንያ …

Read More »

በአብይ አህመድ የሚመራው የኦሮሙማ መንግስት በዲያስፖራ አባላት ላይ ክስ መሰረተ::

ምርጫውን ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ On May 5, 2021  2,875 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ አንድ አንድ …

Read More »

ከኢትዮጵያዉያን ማህበር በአዉሮፓ የተሰጠ መግለጫ ! Open Letter from Association of Ethiopians in Europe.

ከኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮጳ የተሰጠ መግለጫ ለሚመለከተው፣ ሁሉ፣ ዋና ጉዳዩ: ከጥቂት ቀናት በፊት በኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን  ላይ ራሱን የኦሮሚያ ቤተክህነት ብሎ የሚጠራ ፣ የቀማኛና የወራሪ አደገኛ ቡድን ህገ-ወጥ ወንጀል መፈፀሙን በተመለከተ ነው። ይህንንም  በኦርቶዶክስ እምነት  ልዑላዊ ተቋም ላይ የተፈፀመውን ህገወጥ ተግባርና ወንጀል አጥብቀን እናወግዛለን እንታገለዋለን። ብዙሀኑ ኢትዮጵያዊ እንደሚያውቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን …

Read More »