Rising Ethiopia – Ambassador Mulu Solomon

ኢትዮጵያን በኢትዮጵያውያን እናስተዋውቅ በሚል ለሁለት ወራት የሚቆይ የማኅበራዊ ድረ ገጽ ዘመቻ ይፋ ሆነ ********************* ኢትዮጵያን በኢትዮጵያውያን እናስተዋውቅ በሚል ለሁለት ወራት ከታኅሣሥ 21 ቀን 2013 እስከ የካቲት 14 ቀን 2013 ዓ.ም. የሚቆይ የማኅበራዊ ድረ ገጽ ዘመቻ ይፋ ሆኗል፡፡ ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ የቱሪዝም ሀብት፣ የተለያዩ ውሎችና የኢንቨስትመንት እድሎች ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ በዓለም …

Read More »

የመጨረሻው ምዕራፍ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አስታወቁ

የተሰጠው የ72 ሰዓት በመጠናቀቁ የመጨረሻው ምዕራፍ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በተሰጠው የ72 ሰዓት ውስጥም በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ልዩ ኃይል አባላትና ሚሊሻዎች እጃቸውን ለመከላከያ ሠራዊት አባላት መስጠታቸውን፣ ዛሬ ጠዋት ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል፡፡ በርካታ የትግራይ ወጣቶችም የሕወሓትን እኩይ ዓላማ በመረዳት እጃቸውን መሰብሰባቸውን ያስታወቁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ‹‹ይህ በመጨረሻው ሰዓትም ቢሆን …

Read More »