Report Hate Speech

    ‘ጥላቻ’ እና ‘ጠላትነት’ ማለት አንድ ዒላማ በተደረገ ቡድን ላይ ሃይለኛና ምክንያታዊ ባልሆነ መልኩ የሚገለፅ አሳፋሪ፣
    ውርደትና ጠላትነት የተሞላ ስሜት ማለት ነው፤
     ‘ቅስቀሳ’ የሚለው ቃል ሆን ተብሎ በይፋ የሚደረግ አንድን ቡድን ዒላማ ያደረገ ጥላቻን የማበረታታት ዓላማ ያለው
    ተግባር በሚል ልንረዳው እንችላለን፤ እና
     ‘ማነሳሳት’ ማለት በብሔር፣ በዘር ወይም በሃይማኖታዊ ቡድኖች ላይ ያነጣጠሩና የአድልዎ፣ የጠላትነት ወይም ለጥቃትና
    ለአመፅ የቀረበ ስጋትን የሚፈጥሩ መልእክቶች ናቸው።
    ስለዚህ የጥላቻ፣ የሁከትና የግድያ ቅስቀሳ የሚነዙትን ሰዎች አድራሻ፣ የ facebook ወይም youtube አድራሻ አሳውቁን :

    የጥላቻ ንግግር እና ሐሰተኛ መረጃ የሚነዙትን ሰዎች አጋልጡ ! Report Hate Speech.






    Math Captcha 7 + 3 =