አስቸኳይ ማስታወቂያ !

የማህበራችን አባል የሆነው ወንድማችን ከአዉሮፓ ራሴንና ማህበሬን ወክዬ ወደ ጦር ግንባር ሄጄ ፋኖን ተቀላቅዬ ግዴታዬን መወጣት እፈልጋልሁ ብሎ ተነስቷል::
ወንድማችንን ለመተዋወቅና በሰላም ይመለስህ ብለን ለመሸኘት የዙም ዝግጅት ይኖረናል::
የዙም ስብሰባው እሁድ (sunday ) 14-08-2021 16 ሰዓት (4PM) በ ፍራንክፉርት ጀርመን ሰዓት አቆጣጠር
የኢትዮጵያዉያን ማህበር በአዉሮፓ
Association of Ethiopians in Europe
Main Office: Frankfurt, Germany
Click and Join Association of Ethiopians in Europe
https://chat.whatsapp.com/H4zm4yFouVD3LUEXO03os0

About expeder

Check Also

ከኢትዮጵያዉያን ማህበር በአዉሮፓ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

PressRelease-AMHARIC- by A.E.E-March 23-2024

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

+ 69 = 79