Amharic

ግልፅ ደብዳቤ ለዶ/ር አቢይ አህመድ

ነሐሴ 5 ቀን 2012 ዓ.ም. ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ዶክተር አብይ አሕመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ አበባ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ሰላምታችንን አስቀድመን እናቀርባለን። በመጀምርያ ስለ እኛ ማንነት በጥቂቱ እንግለጽልዎ፣ እርስዎም የሚወዷት ውድ ኢትዮጵያን አብዝተን የምንወድ በተለያዩ ምክንያቶች ከሀገራችን ወጥተን በየአህጉራቱ የተበተንን፣ በተለያዩ የሙያ መስኮች የሠለጠንንና በመሰልጠንም ላይ የሚገኙ ወጣቶች …

Read More »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ – Mesfin Ashagre – Paris

ታሪክን ለማያውቁ                     ቁጥር 1       የኢትዮጵያ አየር መንገድ። ዛሬ የሀገራችን የዓመታት ታሪኳና ለዚህም ታሪኳ በተለያየ ወቅትና መድረክ ላይ የተሳተፉ ልጆቿ ሲወቀሱ፣ ሲደነቁ፣ ሲታሙ፣ ሲተቹና ሲሰደቡ መስማትና ማንበብ በበዛበት ሰዓት ላይ ምን ያህል የገዛ አገራችንን ታሪክና የመሪዎቿን ግዙፍ ስራ ብዙ የተረዳንና የምናውቅ ያለን አይመስለኝም። ይህ ሁኔታ ካልታረመና ካልተስተካከለ ትናንትን ያላወቀ ዛሬን …

Read More »