World

Et ullamcorper sollicitudin elit odio consequat mauris, wisi velit tortor semper vel feugiat dui, ultricies lacus. Congue mattis luctus, quam orci mi semper

ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ይሏታል ጅግራ – ፊልጶስ

”6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ።” ይላል የትላንቱ መግለጫ። ይህ መግለጫ ደግሞ በየድህረ-ገጾችና በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ውሏል። ያከሸፈው ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያዊን (ዳያስፖራዎች ) በህቡ ሲንቀሳቀሱ ” አከሸፍኩ” ይላል መግለጫው። የደህንነት መስራቤቱ እንደ እጣዩ ያለ ከተማ ሲወደም፣ በየቀኑ …

Read More »

ከደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ!

#Ethiopia | መላው የሀገራችን ህዝቦች! በአሁኑ ወቅት ሀገራችን ኢትዮጵያ በመጪው ግንቦት ምርጫ ለማካሄድ የመራጮች ምዝገባ እያከናወነች ትገኛለች፡፡ ፓርቲዎችም የምረጡኝ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው፡፡ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስጠበቅ እያካሄደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ በጽንፈኞቹ የህወሓትና የኦነግ-ሸኔ ቡድኖች እንዲሁም በሌሎች ታጣቂዎች ላይም ህጋዊ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ …

Read More »

UN Security Council Session On Tigray Ends With No Agreement !

ሰበር ዜና በትግራይ ጉዳይ ላይ ለመምከር የተሰበሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ያለ ስምምነት ተበተነ። አምስት ቋሚ አባላት ያሉት የጸጥታው ምክር ቤት ዛሬ ከሰአት በዝግ ስብሰባ የመከረ ሲሆን አሜሪካ ፣ ፈረንሳይ እና እንግሊዝ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ለመግባት የውሳኔ ሀሳብ ቢያቀርቡም #ሩሲያ እና #ቻይና ድምጽን በድምጽ የመሻር መብታቸውን …

Read More »

አስቸኳይ የእናት ሀገር ጥሪ!

አስቸኳይ! የእናት ሀገር ጥሪ! ተዊተር አካውንት ላላችሁ የሀገር ልጆች! የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክርቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ሊመክር ነው! የትህነግ ርዝራዝ,ዥ እና ተከፋይ የነጭ ሙህራን ነን ባዮች ዘመቻ ከፍተውብናል! የጁንታው ዳያስፖራ ክንፍ በውሸት የሚያደርገውን እኛ በእውነትና በሀቅ እናደርጋለን! እነሱ ስትራቴጂስት ቀጥረው በውጪ ሎቢሰት ድረገጽ ከፍተው ነው ተዊተርን የወረሩት! የነሱ የቲዊተር ሰራዊት የተሰናዳ …

Read More »