World

Et ullamcorper sollicitudin elit odio consequat mauris, wisi velit tortor semper vel feugiat dui, ultricies lacus. Congue mattis luctus, quam orci mi semper

የመጨረሻው ምዕራፍ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አስታወቁ

የተሰጠው የ72 ሰዓት በመጠናቀቁ የመጨረሻው ምዕራፍ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በተሰጠው የ72 ሰዓት ውስጥም በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ልዩ ኃይል አባላትና ሚሊሻዎች እጃቸውን ለመከላከያ ሠራዊት አባላት መስጠታቸውን፣ ዛሬ ጠዋት ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል፡፡ በርካታ የትግራይ ወጣቶችም የሕወሓትን እኩይ ዓላማ በመረዳት እጃቸውን መሰብሰባቸውን ያስታወቁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ‹‹ይህ በመጨረሻው ሰዓትም ቢሆን …

Read More »

መልእክት ለጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ !

የተከበሩ ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ! ~~~~~~~~~ ወደ ብልጽግና የሚደረገዉ ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው እንዴ የሚሳካው ? በእውነት በአማራው ላይ የሚደርሰው በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አሳስቦወት ከሆነ እንደ መንግስት ቆፍጠን ያለ እርምጃ ወስደው ያሳዩን እንጅ ለቅሶማ ማንም ይደርሳል። ለመሆኑ ዛሬ ያወጡት መግለጫ በአማርኛ ብቻ ለምን ሆነ?ሁልጊዜም መልክትዎን የሚያስተላለፉት በሶስት ቋንቋ …

Read More »