All Diaspora Zoom Meeting – AMHARA CAUSE !

ሀገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት የመፈራረስ አደጋ እንድትወጣ የራስችንን አስተዋፅኦ እንድናደርግና መፍትሄ ለመሻት በዉጭ ሀገር ያለን ኢትዮጵያዉያን አንድ ላይ ተነጋግረን
ተስማምተን ዉሳኔ ማሳለፍ
አለብን ::

በአማራ ሕዝብ ላይ የተጀመረው ጦርነት መቆም አለበት፣ ፍትህ ለሕዝባችን ፣ አፈና ይቁም ! የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ፣ የዘር ፖለቲካ ይታገድ
የምትሉ ሁሉ ለዉይይት እንድትመጡ መድረክ አዘጋጅተናል::

Zoom Meeting
Date: Sunday 23-07-2023
Time: EU Time: 9pm
UK Time 8pm
Washington DC Time 3PM MElbourne Time 5am (Monday)

Meeting id: 2769914757
Passcode: 414688

STOP the war on AMHARA people in ETHIOPIA !

Prepared by:
Association of Ethiopians in Europe

About expeder

Check Also

ከኢትዮጵያዉያን ማህበር በአዉሮፓ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

PressRelease-AMHARIC- by A.E.E-March 23-2024

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

7 + 3 =