Amharic

የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አዲስ ኮሚሽነር ተሾመለት

የኢንቨስትመንት ኮሚሽንን ለአንድ አመት ከመንፈቅ ሲመሩ በነበሩት አቶ አበበ አበባየሁ ምትክ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንን ሲመሩ የነበሩት ሌሊሴ ኔሜ ተተኩ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሹመቱ ከነገ ሰኔ 16፤ 2012 ጀምሮ እንዲጸና መወሰናቸውን የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ታማኝ ምንጮች ተናግረዋል። አዲሷ ተሿሚ ሌሊሴ ከሚያዝያ 2010 ዓ.ም. ጀምሮ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ …

Read More »

ህዝቡን የሚያውኩ ከሆነ ከሰራዊቱ ጋር ይጣላሉ” ጀነራል ብርሃኑ ጁላ

ህዝቡን የሚያውኩ ከሆነ ግን ከሰራዊቱ ጋር ይጣላሉ” ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ጀነራሉ ገዢውን ፓርቲ ጨምሮ ሁሉም ፓርቲዎች ሀሳባቸውን የመስጠት ፣ የመከራከር ፣ የተለያየ አማራጭ የማምጣት መብት አላቸው ፣ ፓርቲዎች ህገ መንግስት ይሻሻል፣ ፓርላማ ይበተን ፣ ህገ መንግስት ይተርጎም ፣ የሽግግር መንግስት ይመስረት፣ ባላደራ መንግስት ይቋቋም ሊሉ ይችላሉ ይህ ሁሉ ስራ ግን …

Read More »

የአርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳን ሕልፈት በሚመለከት ከኢትዮጵያዊያን ማሕበር በአውሮፓ የተሰጠ የሐዘን መግለጫ !

የአርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳን ሕልፈት በሚመለከት ከኢትዮጵያዊያን ማሕበር በአውሮፓ የተሰጠ የሐዘን መግለጫ ! የአርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳን ድንገተኛ ሕልፈት ፣ እኛ የኢትዮጵያዊያን ማሕበር በአውሮፓ ሕብረት አባሎች በታላቅ ሐዘን ሰምተናል ። አርቲስቱ በለጋ ዕድሜው እንዲቀጠፍም የተቀነባበረና የተደራጀ የሐይል ጥቃት ስንዘራ መንስዔ ምክንያቱም እንደነበረ ከመንግሥት፣ከፀጥታው መሥሪያ ቤትና ከአቃቤ ሕግ መግለጫ ተረድተናል ። አርቲስት ሀጫሉ …

Read More »

አቶ ጃዋር መሐመድ ታሰረ !

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አባል የሆነው ጃዋር መሐመድ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ የፌደራል ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሸን በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽንር ጀነራል እንደሻው ጣሰው በዛሬው ዕለት ማክሰኞ ምሽት በብሔራዊው ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው በሰጡት መግለጫ ጃዋር መሐመድን ጨምሮ 35 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል ብሏል። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን እና …

Read More »

የሃጫሉ አጎት ጨምሮ 5 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ

ዛሬ [ረቡዕ] በአምቦ ከሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ እና የቀብር ሥነ ሥርዓቱ ከሚፈጸምበት ቦታ ጋር ተያይዞ በተከሰቱ ግጭቶች የሟቹን ድምጻዊ አጎትን ጨምሮ 5 ሰዎች መገደላቸውን ከቤተሰብ፣ ከከተማው ነዋሪዎች እና ከሆስፒታል ምንጮች ቢቢሲ አረጋግጧል። ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪም ከ10 በላይ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውም ተነግሯል። የሃጫሉ ታናሽ ወንድም የሆነው ሃብታሙ ሁንዴሳ ለቢቢሲ ሲናገር “አጎታችን ተገድሏል። …

Read More »

የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ የመተዳደሪያ ደንብ

የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ የመተዳደሪያ ደንብ ምዕራፍ አንድ ጠቅላላ ድንጋጌ አንቀጽ1. ስያሜ ይህ ማህበር “የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ ተብሎ ይጠራል። አንቀጽ 2 አድራሻ፣መቋቋምና ተልኮ 2.1.የማህበሩ አድራሻ በጀርመን በፍራንክፈርት ከተማ ነው። 2.2. ማህበሩ በመላው አውሮፓ ቕርንጫፎች ይኖሩታል:: 2.2.ማህበሩ በጀርመን(የአውሮፓ ) የማህበራት ህግና ደንብ መሰረት ማህበራዊ ዓላማዎችን ብቻ ተግባራዊ የሚያደርግ ድርጅት ነው 2.3.የማህበሩ ንብረት …

Read More »