Message from Ambassador Mulu Solomon
Ethiopian Fashion Show
Fill the Nile Dam – Ethiopians in Europe
አባይ – ቴዲ አፍሮ
ትእግስትም ልክ አለው !
የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አዲስ ኮሚሽነር ተሾመለት
የኢንቨስትመንት ኮሚሽንን ለአንድ አመት ከመንፈቅ ሲመሩ በነበሩት አቶ አበበ አበባየሁ ምትክ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንን ሲመሩ የነበሩት ሌሊሴ ኔሜ ተተኩ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሹመቱ ከነገ ሰኔ 16፤ 2012 ጀምሮ እንዲጸና መወሰናቸውን የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ታማኝ ምንጮች ተናግረዋል። አዲሷ ተሿሚ ሌሊሴ ከሚያዝያ 2010 ዓ.ም. ጀምሮ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ …
Read More »Ethiopia – Teddy Afro
ከኢትዮጵያዉያን ማህበር በአውሮፓ ስለ ሃጫሉ ሁንዴሳ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የተሰጠ መግለጫ
ህዝቡን የሚያውኩ ከሆነ ከሰራዊቱ ጋር ይጣላሉ” ጀነራል ብርሃኑ ጁላ
ህዝቡን የሚያውኩ ከሆነ ግን ከሰራዊቱ ጋር ይጣላሉ” ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ጀነራሉ ገዢውን ፓርቲ ጨምሮ ሁሉም ፓርቲዎች ሀሳባቸውን የመስጠት ፣ የመከራከር ፣ የተለያየ አማራጭ የማምጣት መብት አላቸው ፣ ፓርቲዎች ህገ መንግስት ይሻሻል፣ ፓርላማ ይበተን ፣ ህገ መንግስት ይተርጎም ፣ የሽግግር መንግስት ይመስረት፣ ባላደራ መንግስት ይቋቋም ሊሉ ይችላሉ ይህ ሁሉ ስራ ግን …
Read More »