Ethiopian Genocide Prevention Movement in Europe.

የኢትዮጵያውያን የዘር ፍጅት መከላከል ንቅናቄ በአውሮፓ! በሃገራችን የተከሰተውን ለውጥ ተከትሎ፣በተፈጠረው ክፍተት በመጠቀም፣ በአንዳንድ ጽንፈኛ ሃይሎች፣ እየተደጋገመ እየተፈጸመ ያለው፣ ማንነትን እና እምነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። በእነዚህ ማንነት እና እምነት ተኮር ጥቃቶች፣ዜጎች ከቤት ነበረታቸው ተፈናቅለዋል፣ የአካል እና የስነልቦና ጉዳት ሰለባ ከሆኑት በተጨማሪ፣ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ዜጎች፣ውድ ህይወታቸውን እንዲያጡ ተደረጓል። …

Read More »

ግልፅ ደብዳቤ ለዶ/ር አቢይ አህመድ

ነሐሴ 5 ቀን 2012 ዓ.ም. ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ዶክተር አብይ አሕመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ አበባ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ሰላምታችንን አስቀድመን እናቀርባለን። በመጀምርያ ስለ እኛ ማንነት በጥቂቱ እንግለጽልዎ፣ እርስዎም የሚወዷት ውድ ኢትዮጵያን አብዝተን የምንወድ በተለያዩ ምክንያቶች ከሀገራችን ወጥተን በየአህጉራቱ የተበተንን፣ በተለያዩ የሙያ መስኮች የሠለጠንንና በመሰልጠንም ላይ የሚገኙ ወጣቶች …

Read More »

ደብዳቤ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሬፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አዲስ አበባ በሚያነቡ አይኖች ላይ የደስታን ፀዳል እንዲሁም በተፈናቀሉና በግፍ በተጨፈጨፉ ወገኖቻችን የሐዘን ጥላ በአጠላበት መጠለያ ታዛ ውስጥም የሳቅ ድምፅ አይሰማም ! ክቡር ሆይ በተቀዳሚ በዚህ እጅግ ፈታኝ በሆነ የትንንቅ ወቅት ፣ ከመላው አውሮፓ ነዋሪ ኢትዮጵያዊያን ወገኖችዎ የሐገርን ልዑላዊነትና …

Read More »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ – Mesfin Ashagre – Paris

ታሪክን ለማያውቁ                     ቁጥር 1       የኢትዮጵያ አየር መንገድ። ዛሬ የሀገራችን የዓመታት ታሪኳና ለዚህም ታሪኳ በተለያየ ወቅትና መድረክ ላይ የተሳተፉ ልጆቿ ሲወቀሱ፣ ሲደነቁ፣ ሲታሙ፣ ሲተቹና ሲሰደቡ መስማትና ማንበብ በበዛበት ሰዓት ላይ ምን ያህል የገዛ አገራችንን ታሪክና የመሪዎቿን ግዙፍ ስራ ብዙ የተረዳንና የምናውቅ ያለን አይመስለኝም። ይህ ሁኔታ ካልታረመና ካልተስተካከለ ትናንትን ያላወቀ ዛሬን …

Read More »