News

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ::

——————————————————————— ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ! በክርስቲያኖች ዘንድ መስቀል የድልና የፈተና ምልክት ነው። አባቶቻችን ያለ ፈተና ክብር አይገኝም ይላሉ። መስቀሉም በአንድ በኩል እስከ ሞት የሚደርስ መሥዋዕትነትንና ፈተናን፤ በሌላ በኩል ደግሞ ማንም ሊያስቀረው የማይችለውን ድል አድራጊነትን ያስታውሰናል። ሀገር ልቃ እንድትወጣ በሁለቱም ውስጥ ታልፋለች። በፈተናና በድል …

Read More »

Princess Zuriashwork died.

Princess Zuriashwork passed away ================== One of the last grande dame of the Ethiopian Empire and senior member of the Imperial Dynasty, Princess Zuriashwork Gebre Igziabiher has passed away in London. The late Princess Zuriashwork was the widow of Leul Ras Asrate Kassa, the head of the Selale sub-Branch of …

Read More »

የጥቁር ገበያ መቆም አለበት ! የኢትዮጵያዉያን ማህበር በአዉሮፓ የገንዘብን መቀየር ይደግፋል !

የብር ኖቶች መቀየር የኢኮኖሚ ሪፎርሙ አካል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ —————————————— የብር ኖቶች መቀየር በኢትዮጵያ የተጀመረው የኢኮኖሚ ሪፎርም አካል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ላለፉት 23 ዓመታት በስራ ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ የብር ኖቶች መቀየራቸውንም ይፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ በስራ ላይ ያሉት የብር ኖቶች የተቀየሩ ሲሆን፤ …

Read More »

Ethiopian Genocide Prevention Movement in Europe.

የኢትዮጵያውያን የዘር ፍጅት መከላከል ንቅናቄ በአውሮፓ! በሃገራችን የተከሰተውን ለውጥ ተከትሎ፣በተፈጠረው ክፍተት በመጠቀም፣ በአንዳንድ ጽንፈኛ ሃይሎች፣ እየተደጋገመ እየተፈጸመ ያለው፣ ማንነትን እና እምነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። በእነዚህ ማንነት እና እምነት ተኮር ጥቃቶች፣ዜጎች ከቤት ነበረታቸው ተፈናቅለዋል፣ የአካል እና የስነልቦና ጉዳት ሰለባ ከሆኑት በተጨማሪ፣ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ዜጎች፣ውድ ህይወታቸውን እንዲያጡ ተደረጓል። …

Read More »

ግልፅ ደብዳቤ ለዶ/ር አቢይ አህመድ

ነሐሴ 5 ቀን 2012 ዓ.ም. ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ዶክተር አብይ አሕመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ አበባ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ሰላምታችንን አስቀድመን እናቀርባለን። በመጀምርያ ስለ እኛ ማንነት በጥቂቱ እንግለጽልዎ፣ እርስዎም የሚወዷት ውድ ኢትዮጵያን አብዝተን የምንወድ በተለያዩ ምክንያቶች ከሀገራችን ወጥተን በየአህጉራቱ የተበተንን፣ በተለያዩ የሙያ መስኮች የሠለጠንንና በመሰልጠንም ላይ የሚገኙ ወጣቶች …

Read More »