እስክንድር ነጋን አስገድላለሁ ያለው ወንጀለኛ !

ባለፉት ሳምንታት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነትና ፍትህ ለማምጣት በሚታገለው በታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ ኃላፊነት የጎደለው የግድያ ዛቻ በማህበራዊ ሚድያ መተላለፉን ተገንዝበን በጣም አዝነናል:: በዚህም የተነሳ የማህበሩ አባላት ግለሰቡ ማን እንደሆነና የት ሀገር እንደሚኖር ለቀናት የፈጀ ፍለጋ አድርገው አግኝተዋል::  የግለሰቡ ስም ዮሴፍ አበበ ሲሆን እድሜው በግምት 70 ዓመት ነዋሪነቱ በሳንፍራንሲስኮ ከተማ ካሊፎርንያ ነው:: ስለዚህ በአሜሪካ ያሉ የኢትዮጵያ ወይም የአማራ ማህበራት ይህ ግለሰብ ባለበት ሀገር ለፍርድ እንዲቀርብ እንድታደርጉ እንጠይቃለን::   ግለሰቡ ያስተላላፈውን የቪድዮ መልእክት መረጃ ማግኘት ከፈለጋችሁ በተጠቀሰው አድራሻችን ማህበራችንን እንድትጠይቁ እናስታውቃለን::

About expeder

Check Also

Critics and Questions on ESCFE – ቅሬታዎችና ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ስፖርትና ባህል ፈደሬሽን በአዉሮፓ ላይ

ESCFE-Protest-Letter-1

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

+ 27 = 31