TimeLine Layout
August, 2020
-
15 August
Ethiopian Genocide Prevention Movement in Europe.
የኢትዮጵያውያን የዘር ፍጅት መከላከል ንቅናቄ በአውሮፓ! በሃገራችን የተከሰተውን ለውጥ ተከትሎ፣በተፈጠረው ክፍተት በመጠቀም፣ በአንዳንድ ጽንፈኛ ሃይሎች፣ እየተደጋገመ እየተፈጸመ ያለው፣ ማንነትን እና እምነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። በእነዚህ ማንነት እና እምነት ተኮር ጥቃቶች፣ዜጎች ከቤት ነበረታቸው ተፈናቅለዋል፣ የአካል እና የስነልቦና ጉዳት ሰለባ ከሆኑት በተጨማሪ፣ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ዜጎች፣ውድ ህይወታቸውን እንዲያጡ ተደረጓል። …
Read More » -
12 August
ግልፅ ደብዳቤ ለዶ/ር አቢይ አህመድ
ነሐሴ 5 ቀን 2012 ዓ.ም. ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ዶክተር አብይ አሕመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ አበባ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ሰላምታችንን አስቀድመን እናቀርባለን። በመጀምርያ ስለ እኛ ማንነት በጥቂቱ እንግለጽልዎ፣ እርስዎም የሚወዷት ውድ ኢትዮጵያን አብዝተን የምንወድ በተለያዩ ምክንያቶች ከሀገራችን ወጥተን በየአህጉራቱ የተበተንን፣ በተለያዩ የሙያ መስኮች የሠለጠንንና በመሰልጠንም ላይ የሚገኙ ወጣቶች …
Read More » -
3 August
ደብዳቤ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሬፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አዲስ አበባ በሚያነቡ አይኖች ላይ የደስታን ፀዳል እንዲሁም በተፈናቀሉና በግፍ በተጨፈጨፉ ወገኖቻችን የሐዘን ጥላ በአጠላበት መጠለያ ታዛ ውስጥም የሳቅ ድምፅ አይሰማም ! ክቡር ሆይ በተቀዳሚ በዚህ እጅግ ፈታኝ በሆነ የትንንቅ ወቅት ፣ ከመላው አውሮፓ ነዋሪ ኢትዮጵያዊያን ወገኖችዎ የሐገርን ልዑላዊነትና …
Read More » -
1 August
የኢትዮጵያ አየር መንገድ – Mesfin Ashagre – Paris
ታሪክን ለማያውቁ ቁጥር 1 የኢትዮጵያ አየር መንገድ። ዛሬ የሀገራችን የዓመታት ታሪኳና ለዚህም ታሪኳ በተለያየ ወቅትና መድረክ ላይ የተሳተፉ ልጆቿ ሲወቀሱ፣ ሲደነቁ፣ ሲታሙ፣ ሲተቹና ሲሰደቡ መስማትና ማንበብ በበዛበት ሰዓት ላይ ምን ያህል የገዛ አገራችንን ታሪክና የመሪዎቿን ግዙፍ ስራ ብዙ የተረዳንና የምናውቅ ያለን አይመስለኝም። ይህ ሁኔታ ካልታረመና ካልተስተካከለ ትናንትን ያላወቀ ዛሬን …
Read More »
Association of Ethiopians in Europe Stop Apartheid in Ethiopia ! የዘር ፖለቲካ ለማስወገድ እንታገል