Reporting on the current situation Ethiopia-1312.2020
Read More »Press Release from A.E.E. Regarding the war with TPLF
መልእክት ለጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ !
የተከበሩ ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ! ~~~~~~~~~ ወደ ብልጽግና የሚደረገዉ ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው እንዴ የሚሳካው ? በእውነት በአማራው ላይ የሚደርሰው በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አሳስቦወት ከሆነ እንደ መንግስት ቆፍጠን ያለ እርምጃ ወስደው ያሳዩን እንጅ ለቅሶማ ማንም ይደርሳል። ለመሆኑ ዛሬ ያወጡት መግለጫ በአማርኛ ብቻ ለምን ሆነ?ሁልጊዜም መልክትዎን የሚያስተላለፉት በሶስት ቋንቋ …
Read More »የኢትዮጵያውያን ማህበር በአዉሮፓ ምላሽ !
Letter against President Trump who said blow up the Nile Dam in Ethiopia!
ኦሮምያ እራሷን የቻለች ሀገር ከሆነች እውነቱ ይነገረን !
https://www.facebook.com/100043424670385/posts/227341225390032/?sfnsn=scwspmo
Read More »ግልፅ ደብዳቤ ለዶ/ር አቢይ አህመድና ለኢትዮጵያ ፓርላማ
Letter-to-Abiy-Ahmed and-Ethiopian-Parliament
Read More »Messages by Prominent Ethiopians
ህገ ኢትዮጵያ – አዲሱ የኢትዮጵያ ህገመንግስት – Draft
This draft Constitution has been written by Ethiopian Professionals in Europe and North America. Please read and share it. The draft constitution is open for discussions and debate. AMHARIC VERSION ENGLISH VERSION Constitution of Kenya Constitution of Sudan Constitution of Rwanda The Current Constitution of Ethiopia
Read More »የጥቁር ገበያ መቆም አለበት ! የኢትዮጵያዉያን ማህበር በአዉሮፓ የገንዘብን መቀየር ይደግፋል !
የብር ኖቶች መቀየር የኢኮኖሚ ሪፎርሙ አካል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ —————————————— የብር ኖቶች መቀየር በኢትዮጵያ የተጀመረው የኢኮኖሚ ሪፎርም አካል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ላለፉት 23 ዓመታት በስራ ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ የብር ኖቶች መቀየራቸውንም ይፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ በስራ ላይ ያሉት የብር ኖቶች የተቀየሩ ሲሆን፤ …
Read More »