Amharic

ጃዋር መሀመድ ስልክና ሬዲዮ ሲጠልፍ መንግስት የት ነበር?

ጃዋር መሐመድ እስካሁን ስልክ እና ኢሜል ጠልፎ ትላንት ሲናገር ፖሊስ የት ነበር!? ከቴሌ እውቅና ውጭ የሚሰራ የሳተላይት መቀበያ ጃዋር መሐመድ ቤት ውስጥ መገኘቱን ከፖሊስ እንደሰማ ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል። ሪፖርተር የጠቀሰው ፖሊስ ጃዋር መሐመድ በአንደበቱ ከወራት በፊት አገር ቤት ካለ አንድ ሚዲያ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ሰዎች በስልክ የሚያወሩትንና በኢሜል የሚጻጻፉትን …

Read More »

የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አዲስ ኮሚሽነር ተሾመለት

የኢንቨስትመንት ኮሚሽንን ለአንድ አመት ከመንፈቅ ሲመሩ በነበሩት አቶ አበበ አበባየሁ ምትክ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንን ሲመሩ የነበሩት ሌሊሴ ኔሜ ተተኩ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሹመቱ ከነገ ሰኔ 16፤ 2012 ጀምሮ እንዲጸና መወሰናቸውን የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ታማኝ ምንጮች ተናግረዋል። አዲሷ ተሿሚ ሌሊሴ ከሚያዝያ 2010 ዓ.ም. ጀምሮ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ …

Read More »