We support Dr Abiy Ahmed’s strategy to crash hate Mongers to unite Ethiopia!

ዶ/ር አብይ አህመድ በጥላቻ ሰባኪ እና ሃገር አፍራሽ ሃይሎች ላይ እርምጃ እየወሰዱ ነው።

በዚህ ሠዓት በአሸባሪው ህወሃት ላይም ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ እቅድ እንዳለ እየሰማን ነው። ህወሃት እያለ ሰላም አይኖርም። ዋጋም ቢሆን ተከፍሎ መወገድ አለበት!

ሰላም ወዳዱ ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ከዶክተር አብይ ጎን ነው!!

በርታ ጠቅላይ ሚንስትራችን ለማለት እንወዳለን!!

About expeder

Check Also

Protest Letter againt Dereje Hawaz, Oromo activist working with OMN in USA

To: Schweizer Engineering Company 2350 NE Hopkins Court Pullman, WA 99163 – USA Subject: Request for …

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

25 − = 23