Braking News – APF started chapter in Europe

ሐምሌ 10- 2015 – 17.07.2023                     EU4X8823

ለሚመለከተው በሙሉ !

ለዑል ዶክተር አስፋወሰን አስራተ በአዉሮፓ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር አማካሪ ሆነው መመረጣቸዉን የኢትዮጵያዉያን ማህበር በአዉሮፓ በደስታ ተቀብሎታል !
ወጣቱም ጎልማሳዉም ከጀርባቸው እንደምንቆም በኩራት እንገልፃለን::

በአሁኑ ግዜ ለዑል ዶክተር አስፋወሰን አስራተ የጀርመን መንግስት የአፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሆነው እየሰሩ ይገኛሉ::

 በኢትዮጵያ ሀገራችን አማራው በኦሮሙማ የሚመራው የጎሳ መንግስት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ጦርነት ተከፍቶበት እየተገደለ፣ እየተፈናቀለ፣ በረሀብ አለንጋ እየተገረፈ ይገኛል::

ይሄን ግፍ ዝም ብለን አናይም ያሉት የኢትዮጵያ ልጆች ይሄን ዘረኛ መንግስት መፋለም አለብን ብለው ትግሉን ጀምረዋል:: ስለዚህ እኛም ከኢትዮጵያ ዉጭ ያለን በያለንበት
ከተማ የግንባሩን ትግል  በመደገፍ አስተዋፅኦ ማድረግ ይጠበቅብናል:: በየሀገሩና በየከተማው ቅርንጫፍ አካሎች መመስረት አለባቸው ::

ስለዚህ  በሀገር ቤትም ሆነ በዉጭ ሀገር ማንኛዉም የአማራ ተወላጅ ሆነ ወይም የአማራን ትግል የሚደግፍ ሁሉ ትግሉን እንዲቀላቀሉ ካሁኑ እናሳስባለን::

በተባበረ ክንድ ፀረ አማራ ኃይሎችን እናስወግዳለን::

የኢትዮጵያዉያን ማህበር በአዉሮፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ !

About expeder

Check Also

Protest Letter to European union, European Parliament & European Human Rights Commission!

Ladies and Gentlemen at European Commission in Brussels, Belgium, European Parliament in Strassbourg, France and …

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

+ 75 = 76