Amhara Task Force Press Release 5-8-2023
Read More »Recent Posts
All Diaspora Zoom Meeting – AMHARA CAUSE !
ሀገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት የመፈራረስ አደጋ እንድትወጣ የራስችንን አስተዋፅኦ እንድናደርግና መፍትሄ ለመሻት በዉጭ ሀገር ያለን ኢትዮጵያዉያን አንድ ላይ ተነጋግረን ተስማምተን ዉሳኔ ማሳለፍ አለብን :: በአማራ ሕዝብ ላይ የተጀመረው ጦርነት መቆም አለበት፣ ፍትህ ለሕዝባችን ፣ አፈና ይቁም ! የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ፣ የዘር ፖለቲካ ይታገድ የምትሉ ሁሉ ለዉይይት እንድትመጡ መድረክ አዘጋጅተናል:: Zoom Meeting …
Read More »Braking News – APF started chapter in Europe
ሐምሌ 10- 2015 – 17.07.2023 EU4X8823 ለሚመለከተው በሙሉ ! ለዑል ዶክተር አስፋወሰን አስራተ በአዉሮፓ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር አማካሪ ሆነው መመረጣቸዉን የኢትዮጵያዉያን ማህበር በአዉሮፓ በደስታ ተቀብሎታል ! ወጣቱም ጎልማሳዉም ከጀርባቸው እንደምንቆም በኩራት እንገልፃለን:: በአሁኑ ግዜ ለዑል ዶክተር አስፋወሰን አስራተ የጀርመን መንግስት የአፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሆነው እየሰሩ ይገኛሉ:: በኢትዮጵያ ሀገራችን አማራው በኦሮሙማ …
Read More »
Association of Ethiopians in Europe Stop Apartheid in Ethiopia ! የዘር ፖለቲካ ለማስወገድ እንታገል