Recent Posts
የዶላር ችግር በኢትዮጵያ !
Ethiopian Stock Market – የኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ
ኢትዮጵያ የስቶክ ገበያን ለመጀመር የሚያስችላትን ጥናቶች እና ውይይቶች እያካሄደች ትገኛለች። ሀገሪቷ በአፍሪካ በኢኮኖሚ እያደጉ ካሉት ሀገራት መካከል አንዷ ብትሆንም እና አንድ አስረኛ የሚሆነው የአፍሪካ የሸማቾች ሀብት ባለቤት ብትሆንም እስካሁን ኢኮኖሚዋ ለስቶክ ማርኬት ክፍት አልበረም። በኢትዮጵያ የስቶክ ማርኬትን የማቋቋም ጉዳይ በምሁራን፣ በመንግስት አካላት እና በኢኮኖሚዉ ተዋናዮች ዘንድ ከፍተኛ የመወያያ ርዕሰ ጉዳይ …
Read More »
Association of Ethiopians in Europe Stop Apartheid in Ethiopia ! የዘር ፖለቲካ ለማስወገድ እንታገል