በወቅታዊ የአገራችን የፖለቲካ ሁኔታ ከባልደራስ የተሰጠ መግለጫ ተረኛው ኦህዴድ መራሹ መንግሥት፣ በሃሰት ክስና ውንጀላ በተደጋጋሚ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ አባላትንና መሪዎችን በግፍ ማሰሩን እንደቀጠለ ነው። በአሁኑ ወቅት ከ12 የማያንሱ የባልደራስ አባላትና የአዲስ አበባ ወጣቶች ያለምንም ወንጀል በእስር ላይ ይገኛሉ። መንግሥት ሌሎች የባልደራስ አባላትንም ለማሰር በማሳደድ ላይ ይገኛል። ባልደራስ አገራዊ ፓርቲ ለመሆን …
Read More »Recent Posts
መስከረም አበራ ስለ HR6600 ህግ ረቂቅ ምን አለች? መደመጥ ያለበት !
HR6600 በአማርኛ – HR6600 in Amharic
117ኛ ምክር ቤት 2ኛ ስብሰባ HR 6600 በኢትዮጵያ የመረጋጋት፣ የሠላም እና የዴሞክራሲ ጥረቶችን ለመደገፍ፡፡ ……… በተወካዮች ምክር ቤት ጥር 27፣ 2014 (እ.ኤ.አ. ፌብሪዋሪ 4፣ 2022) አቶ ማሊኖውስኪ (ራሳቸውን፣ የካሊፎርኒያዋን ወ/ሮ ኪም፣ አቶ ሚክስ እና አቶ ምክካውልን ወክለው) የሚከተለውን የሕግ ረቂቅ አቅርበዋል፤ ረቂቁ ለውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ እንዲሁም ከዚያ በተጨማሪ ለፍርድ ቤት …
Read More »
Association of Ethiopians in Europe Stop Apartheid in Ethiopia ! የዘር ፖለቲካ ለማስወገድ እንታገል