ከ 3 ሳምንት በፊት በመላው ዓለም የሚገኙ 15 የዲያስፖራ ድርጅቶች የተካፈሉበት የተቃውሞ ግልፅ ደብዳቤ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ መላኩን እናስታዉሳለን:: ለተላከው መልእክትም የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚንስትሩ ለገሰ ቱሉ በማሾፍ መልስ ሰጥቷል:: አሁንም ስለ ሀገራቸው የሚጠይቁና የሚከራከሩ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች እየታሰሩና እየታፈኑ ሀገራችን በጎሳ ፖለቲካ እየታመሰች ስለሆነ በዉጭ ሀገር የምንኖር ኢትዮጵያ …
Read More »Recent Posts
በአብይ አህመድ የሚመራው የኦሮሙማ መንግስት በዲያስፖራ አባላት ላይ ክስ መሰረተ::
ምርጫውን ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ On May 5, 2021 2,875 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ አንድ አንድ …
Read More »ግልፅ ደብዳቤ ከአለም አቀፍ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራ ለዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር – አማርኛ
የአለም አቀፍ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራ ግልፅ ደብዳቤ ለዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የካቲት 29 ቀን 2015 ዓም (March 8, 2023) ለተከብሩ ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ትውልድና ታሪክ ተሻጋሪ የሆነ ለውጥ ያመጣሉ በሚል ተስፋ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ እርስዎንና መንግሥትዎን እስከዛሬ ድረስ በሙሉ ልብ ድጋፉን በመስጠት፤ ወደእናት ሀገሩ የእርዳታ …
Read More »
Association of Ethiopians in Europe Stop Apartheid in Ethiopia ! የዘር ፖለቲካ ለማስወገድ እንታገል